Skip to main content
news7

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮን በተመለከተ የተለያዩ መረጃዎች በፍጥነት ተደራሽ የሚሆንበትን የፌስቡክ ገፅን ላይክ፣ ፎሎው፣ ሼር፣ ኮፒ ሊንክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! የቢሮው ኃላፊ ክብርት ዘቢባ መሀመድናስር ስለምትከታተሉን ከወዲሁ እናመሰግናለን! የሴቶችና ህፃናትን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ሁላችንም በያለንበት የበኩላችንን እንወጣ! በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን በጋራ እንከላከል ተፈፅሞ ስገኝም በአግባቡ ተጠያቂነትን ለማስፈን እንትጋ!